፩. ጥበብስ
በቀደሙ ሰዎች ሁሉ ዘንድ ተመረመረች፡፡
፪. በሃይማኖት ስማቸውን ላስጠሩም ሰዎች ትንቢትን ታስተምራለች ወደ ነቢያትም ምሳሌ ታገባለች፡፡
፫. የተሠወረውንም ምሳሌ ትመረምራለች ንባቡንም ወደ ትርጓሜ ትመልሳለች፡፡
፪. በሃይማኖት ስማቸውን ላስጠሩም ሰዎች ትንቢትን ታስተምራለች ወደ ነቢያትም ምሳሌ ታገባለች፡፡
፫. የተሠወረውንም ምሳሌ ትመረምራለች ንባቡንም ወደ ትርጓሜ ትመልሳለች፡፡
፬. በመኳንንትም
መካከል ሰውን ትጠቅማለች ባለቆችም መካከል እንዲታዩ ታደርጋል ልዩ ወደ ሆኑ ወደ አሕዛብም አግር ታገባለች፡፡
፭. የሰዎች
መፈጠር በበጎም በክፉም ነውና፡፡ በንስሐ ወደ ፈጣሪወው ወደ እግዚአብሔር ፈጥኖ ይድ ዘንድ ብግዘኢአብሔር ፊት ይለምን ዘንድ
ልቡናውንም ገልጦ ይለምን አንድ ስለ ኃጢአቱም ይማመጥ ዘንድ ልቡናውን በንስሐ ወደ አግዚእበሔር መለሰ፡፡
፮. ነገር ግን
እግዚአብሐየር ከወደደው ጥብ የሚገልጥ መንፈስ ቅዱስንም ካሳደረበት እሱ የጥበቡንም ነገር ከገለጸለት ያ ሰው ደግ ሰው ነው
በጸሎቱም ለእግዚአብሔር ይዛል፡፡
፯. እሱም
ጥብንና ምክር ይልጥለታል የተሠወረውንም ይለጥ ዘንድ ያሳስበዋል፡፡
፰. እሱም
የትምህርቱን ጥብ ያሳያል ግዚአብሔር ምሎ በሠራው ሕ ከይካል፡፡
፱. ስለ
ጥበቡም ብዙ ሰዎች ያመስግኑታል ስም አጠራሩም ለአለኣለሙ ፈጽሞ አይጠፋም ስሙም ለልጅ ልጅ ጸንቶ ይራል፡፡
፲. አሕዛብም
ጥቡን ይናገራሉ በሸንም መካከል ያመሰግኑታል፡፡
፲፩. ከሽህ
ልጅ በኋላ ሥራውን ጸንቶ ይራል፡፡
፲፪. ዳግመኛም
አስቤ እናገራለሁ፡፡
፲፫. የደጋግ
ሰዎች ልች ስሙኝ በረድኤት ከታደሱ አበባ በምድረ በዳ ጠል እንዲያብብ እንደሱ አብቡ፡፡(በረድኤት ታደሱ
፲፬. የሽቱ
መኣዛ ደስ እንዲያሰኝ መዓዛ ትምህርታችሁ እንዲዚያ ደስ የሚያሰኝ ይን፡፡ ረዳ ከየሚባል አበባም ደስ እንዲያሰኝ የምግባራችሁ
ሃይማኖታች እንደዚያ ደስ የሚያሰኝ ይን ማዛ ትምህርታች ያማረ የተወደደ የህሁን ምስጋናውን ተናገሩ እግዚአብሔርንም በሥው ሁሉ
አመስግኑት፡፡
፲፭. ስሙን
አግኑት በምግባር በሃይማኖት ጸንታችሁ ለጌትነቱም ተገዙ ባመሰገናችሁትም ጊዜ እንዲህ በሉ
፲፮. የእግዚአብሔር
ሥራው ገናና ነው በሉ፡፡ ይልቁበንም ለያማረ ነው በሉ ሥራቱ ሁሉ በየጊዜው ጸንቶ ይራል፡፡
፲፯. ይህ
ለምንድነው ያለ ለምንድ ነው ይህ አንድ አይገባም ሁሉም በየጊው የወዳል ውኃውን በቃሉ እንደ ገድግዳ አጸናው፡፡
፲፰. ነጠላ
ፍጥረት አድርገ የፈጠረው የለም፡፡
፲፱. የሰው ሁሉ
ሥራ ቢቱ ነው በፊቱም መሠወር የሚችል ለየለም፡፡
፳ ኣለም
ሳይፈጠር አስከ ዘለዓለም ድረስ ሁሉን አወቀ በፊቱ ምንም ልዩ ፍጥረት የለም፡፡
፳፩. ሁሉ
በሥላሴ ፈቃድ ተፈጥቷልና ይህ ለምንድነው ያ ለምንድነው የሚል የለም፡፡
፳፪. በረከቱም
እንደፈሳሽ ውኃ መላች እንደ ጥፋት ውሃ ምድርንም ከፈተቻት፡፡
፳፫. አንደዚሁ
ፍርድ አሕዛብን አጠፋቻቸው፡፡
፳፬. የውነተኛ
ሰው ሥራ ሁሉ የቀና ነው የኃጢአተኛ ሰው ሥራ ግን መሰናክል ነው ውኃውንም ለውጦ ከያጸናው እሱ ነው፡፡
፳፭. በጎ
ነገር ለጥንት ጀምሮ ለበጎ ሰዎች ተፈጠረች እንደዚሁ ክፉ ነገርም ለኃጢአተተኞች ተፈጠረች፡፡
፳፮. የሰው
የፈቃዱ መጀመሪያ ውሃ እሳት ብረትጨው እህል ስንጌ ማር ወተት የወይን ዘለላ ደም ዘይት ልንስ ነው፡፡
፳፯. ይህ ሁሉ
ለደጋግ ሰዎች በረከታቸው ነው እንደዚሁም ሁሉ በኃጢአተኞች ሰዎች ክፉ ይመስባቸዋል፡፡
፳፰. ሊቀበሉበት
የተፈጠረች ፈጥረት አለች በኃጢአታቸው መቅሠፍታቸውን ያበዟታል በዘመናቸው ኃይላቸው ይደክማል የፈጣሪያቸው መቅሠፍትም ለማጠፋት
ይመጣባቸዋል፡፡
፳፱. አውሳት
በረድ ረኃብ ቸነፈር ይህ ሁሉ ሊበቀሉበት ተፈጠረ፡፡
፴. የምድር
እባቦች ጠርስ ጊንጥ እፉኝት ይህ ሁሉ ሊበቀሉበት ተፈጠረ ጦርም ኃጢአተኞችን ታጣፋቸው ዘንድ ተዘጋጀች፡፡
፴፩. እሱ ግን
በይቅርታው ደስ ያሰኛል የዓለ ምነም ፈቃድ ያዘጋጃል፡፡ ሁሉም የሚመሰፈራ የሚያፍርድ ትት ሰዓት በደረሰ ጊዜ ከጊዜው
አያልፍም፡፡
፴፪. ስለዚህ
ነገር ዓለም ከተፈጠረ ጀምሮ ሁሉም ተዘጋጀ የእግዚአብሔር ፍጥረት ሁሉ ያማረ ነውና ይኀንን አስቤ በመጽሐፍ ጻፍሁት፡፡
፴፫ .ለሰውም
በየጊዜው ፈቃዱን ይሰጣል፡፡
፴፬. ሁሉን
የሚሞትበት ቀን ይነዳዋልና ይህን መልካም አድርገህ ያንን ክፉ አድርገህ ፈጠርህ የሚለው የለም፡፡
፴፭. አሁንም
በፍጹም ልቡናችሁ በፍጹም አንደበታችሁ እግዚአብሔርን አመስግኑት ስሙንም ሁለጊዜ አመስግኑት፡፡