Sunday, October 6, 2013

ምዕራፍ ፴፯



፩. ወዳጅ ያበጀ ሰው ሁሉ ወዳጅ አባጀሁ ይል ነገር ግን በክንቱ ለስም ወዳጅ የሚሆን ሰው አለው፡፡
፪. በልቡናው ግን እስከሚሞትበት ቀን ድረስ ኀዘን ጸንቶ ይራል ጠላትን የሚሆን ወዳጅም አለ፡፡ በልቡናው ግን እስሚሞትበት ቀን ድረስ ኃዘን ጸንቶ ይራል ጠላትን የሚሆን ወዳጅም አለ፡፡ 
፫. ወዶ መጥላት ሆይ ከወዴት ተገኘሽ በገሩ ሁሉ ኃጢአትን መላሽ፡፡ 
፬. በተድላ ከበደስታህ ጊዜ የሚወርብህ ወዳጅ አለ ብትቸገር ግን እሱ ጠላት ይንሃል፡፡ 
፭. በበሽታህ ጊዜ ስለ ሆዱ የሚያዝንልህ ወዳጅ አለ የወንጀልህ ሰው ቢኖር ግን ይጠላህ ዘንድ እሱ ይቀድማል፡፡
፮. በተዘጋጀህ ጊዜ ወዳጅህን አትርሳ ገንዘብም ብታገኝ አትተወው፡፡ 
፯. መካር ሁሉ ምክርን ይመክራል ነገር ግን ራሱን ይጠቅም ዘንድ የሚመክር ሰው አለ፡፡ 
፰. ከሚመክርህ ሰው ልቡናህን ጠብቅ ስለ ራሱ ይክርሃልና በሚወድህ ገንዘብ እስከቀደመህ ግዳጅጁን እወቅበት፡፤
፱. በጎ ነገር አደረግህ ይልሃል ገንዘብህን የሚያጠፋብህን ነገር ከያመጣብሃል በተቸገርህም ጊዜ አይቶ ይስቅብሃል፡፡ 
፲. ከሚጠባበቅህ ሰው ጋራ አትማከር  ከሚመራመርህም ሰው ነገርህን ሠው፡፡ 
፲፩. በምታስቀናት ገንዘብ ከሴት ጋራ አትናገር የሰልፍን ነገር ከፈሪ ሰው ጋር አትማከር የትርፍን ነገር ከቅርብ ነጋሴ ጋራ አትማከር የንግድንም ነገር ከሩቅ ነጋዴ ጋራ አትማከር፡፡ የምጽዋትንም ነገር ከንፉግ ሰው ጋር ጋራ አትማከር፡፡ የሃይማኖትህንም ነገር ዋጋ ለማስቀረት ከመናፍቅ ጋራ አትማከር የሥራንም ነገር ከሰነፍ ሰው ጋራ አትማከር ጨልኖ የመሥራትንም ነገር ከምንደኛ ጋራ አትማከር፡፡ የጥበብንም ነገር ከማያውቅ ሰው ጋራ የ አትማከር ቤተ ሰብህን ግዛ አቦዝህም አታኑረው ስለዚህ ነገር ከዚህም ሁሉ ጋራ የምታመከረው ነገር አይኑር፡፡ 
፲፪. ሃይማኖት እንዳለው ከምታውቀው እግዚአብሔርንም ከሚፈራ ልቡናውም እንደ ልብህ ከሆነ ከውነተኛ ሰው ለጋራ ምክርህን ተናገር ብታዝንም አዘንህን ከሚያዝን ሰው ጋራ ተናገር፡፡ 
፲፫. ከፍጹማን ሕዋሳት ይለው የሰው ልቡናው የምታገኘውን ነገር፡፡
፲፬. የምታሳስበው ስለሆነ እሷ ከሁሉ ይልቅ የታመነች ወዳጅህ ናትና ከሷ ጋራ የልቡ ናህን ምክር አጽና፡፡ 
፲፭. በውነትና በሚገባ ሥራህን ያቀናት ዘንድ ከዚህ ሁሉ ጋራ ወደ እግዚአብሔር ለምን፡፡
፲፮. የሥራው ሁሉና የነገረ ግዳጅ መጀመሪያ ምክር ነው፡፡ 
፲፯. ለኃዘንም ቢሆን ለደስታም ቢሆን ለሞትም ቢሆን ለሕይወትም ቢሆን፡፡
፲፰. የሰው ልቡን ለሕይወተም ቢሆን የሰው ልቡና አራቱን ማዕዘን ይመለከታል ልቡናው አራቱን ማዕዘን ይለከታል እነዚህንም ሁሉ አንደበት ያመጣቸዋል፡፡ 
፲፱. ሁሉን የሚማር ብዙ ምሥጢርም የሚያውቅ ሰው አለ ነገር ግን ሰውነቱን መጥቀም አይችልም፡፡ 
፳. በገር እየተራቀቀ ራሱን የሚያስጠላ ሰው አለ እግዚአብሔር የዕንቁን መውደድ አይሰጠውምና ከጥበቡም ሁሉ ወጥቷልና፡፡ 
፳፩. እንደዚህ ያለውን ሰው ጥቅሙ ሁሉ ያልረዋል፡፡ ለሰውነቱ የሚራቀቅ በቃሉም የዋህ የሚሆን ሰው አለ፡፡ 
፳፫. አዋቂ ሰው ወገኖቹን ይመክራቸዋል ለዘመዶቹም ጥበብን ያተምራቸዋል፡፡
፳፬. ብልህ ሰው ከእግዚአብሔር በረከት ከይጠግባል ያዩትም ሰዎች ሁሉ ያደንቁታል፡፡ 
፳፭. የአሕዛብ ዘመናቸው በቁጥር ነው የእራሴል ዘመናቸው ግን የማይቀጠር ነው፡፡ 
፳፮. ወገኖቹን የሚያስተምር ሰው ዋጋው ይቀበላል ስሙም ለዘላለም ጸንቶ ይራል፡፤ 
፳፯. ልጄ በሕይወት ሳህ ሰውነትህን ፍተናት የሚጎዳትን አወቅ ሁሉ የሚገባት አይደለምና ሁሉም፡ 
፳፰. ለሰውነት ሁሉ ደስ የሚያሰኛት አይደለምና ወደደችውን ሁሉ አትስጣት፡፡ ለመብል ሁሉ አትሰስት ላየኀውም እህል ሁሉ አትሳሳ፡፡ ብዙ መብላት ደዌ ይናልና ስስትም ጓታን ያበዛዋልና አትሳሳ፡፡ ስስት የገደላቸው ሰዎች ብዙ ናቸው መጥኖ የሚበላ ሰው ግን ሰውነቱ ጤና ነው፡፡